am_tn/1ki/15/14.md

847 B

ነገር ግን ከፍ ያሉት ስፍራዎች አልተወሰዱም ነበር

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "አሳ ግን ሰዎቹ ከፍ ያሉ ስፍራዎችን እንዲወስዱ አላዘዘም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

የአሳ ልብ ሙሉ ለሙሉ የተሰጠ ነበር

ልብ ሰውየውን ይወክላል፡፡ "አሳ ሙሉ ለሙሉ የተሰጠ ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

በዘመኑ በሙሉ

"በኖረበት ዘመን ሁሉ" ወይም "በህይወት ዘመኑ በሙሉ"