am_tn/1ki/15/12.md

901 B

የቤተ ጣኦት ወንደቃዎች

ይህ የሚያመለክተው ምናልባትም ከጣኦት አምልኮ ጋር የተያያዘ የወንዶች ምንዝር አዳሪነትን ሊሆን ይችላል፡፡ "ሃይማኖታዊ አመንዝሮች" ወይም "ለጣኦት አገልግሎት የሚሰጡ አመንዝሮች" ወይም "ወንድ የሆኑ በአመንዝራነት የሚሰሩ"

አሳ አስጸያፊ ምስሎችን አፈረሰ

አሳ ንጉሥ ስለ ነበረ፣ መኳንንቱን ምስሎችን እንዲርጡ ነግሯቸው ሊሆን ይችላል፡፡ "አሳ አስጸያፊዎቹ ምስሎች እንዲፈርሱ አደረገ" ወይም "አሳ እነርሱ አስጸያፊዎቹን ምስሎች እንዲያፈርሱ አደረገ" (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)