am_tn/1ki/15/09.md

1.2 KiB

በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ሃያኛ አመት

ይህ የሚያመለክተው የኢዮርብዓምን ሃያኛ አመት ንግሥና/ዘመነ መንግሥት ነው፡፡ "ኢዮርብዓም በእስራኤል ከነገሰ ከሃያ አመታት ያህል በኋላ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በሃያኛው አመት

በ20ኛው አመት" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

አርባ አንድ አመታት

"41 አመታት" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

በያህዌ ዐይኖች ትክክል የሆነውን

እዚህ ስፍራ ዐይኖች የሚለው የሚወክለው ማየትን ሲሆን፣ ማየት ደግሞ ፍርድን ይወክላል፡፡ ያህዌ የዓሳን ድርጊቶች ተመልክቶ አጽድቋል፡፡ "ያህዌ ተመልክቶ ትክክል ነው የሚለው" ወይም "ያህዌ ትክክል ነው የሚለው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)