am_tn/1ki/15/07.md

1.6 KiB

የይሁዳ ነገሥታት ስራዎች በተጻፈበት መጽሐፍ ውስጥ የሚገኝ አይደለምን?

ይህ ጥያቄ የዋለው አንባቢያን ስለ አብያ ያለው መረጃ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ እንደሚገኝ ለማሳወቅ ወይም ለማስታወስ ነው፡፡ ይህ በ1ነገሥት 14፡29 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ ቃለ ምልልሳዊው ጥያቄ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "እነዚህ ታሪኮች የይሁዳ ነገሥታት የፈጸሟቸው ድርጊቶች በተጻፉባቸው መጽሐፍት ውስጥ ተጽፈዋል፡፡" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

የይሁዳ ነገሥታት ስራዎች በተጻፈበት መጽሐፍ ውስጥ የሚገኝ አይደለምን?

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "አንድ ሰው ይህንን የይሁዳ ነገሥታት ድርጊቶች በተጻፈበት መጽሐፍ ጽፎታል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

በአብያ እና በኢዮርብዓም መሃል

"አብያ" እና "ኢዮርብዓም" የሚሉት ስሞች የሚወክሉት ንጉሦቹን እና ሰራዊቶቻቸውን ነው፡፡ "በአብያ እና በኢዮርብዓም ሰራዊቶች መሃል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)