am_tn/1ki/14/29.md

1.6 KiB

በይሁዳ ነገስታት ታሪክ መፅሃፍ የተፃፈ አይደለምን

ይህ በገቢር መልኩ ሊገለፅ የሚችል መልሱም አዎንታዊ እንደሚሆን ይገመታል፡፡ ጥያቄው የግነት የግነት የሆነው አፅንኦት ለመስጠትም ነው፡፡ ተርጓሚ “በይሁዳ ነገስታት ታሪክ ተፅፈዋል” ወይም “ከይሁዳ ነገስታት ታሪክ መፅሐፍ ማንበብ ትችላላችሁ”

በይሁዳ ነገስታት ታሪክ መፅሐፍ

ይህ በአሁኑ ጊዜ የሌለን መፅሐፍ ይገልፃል፡፡

በዘመኑ ሁሉ…ሰልፍ ነበረ

“የማቋርጥ ሰልፍ (ጦርነት) ነበረ ” ወይም “የማያቋርጥ ፍልሚያ ነበረ”

በርብዓምና በኢዮርብዓም መካከል ሰልፍ ነበር

የነገስታቱ ስም እነርሱንና ሰራዊታቸውን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “የሮብዓምና የኢዮርብዓም ሰራዊቶች ደጋግመው ደጋግመው በፍልሚያ ታ ተዋጉ” ወይም “የሮብዓምና ህዝቡና የኢዮርብዓም ህዝብ በተከታታይ በጦር ኔዳ ተጋጠሙ (ጦርነት ገጠሙ)”

ከአባቶቻቹ ጋር አንቀላፉ

የኢዮርብዓም ሞት እንቅልፍን እንደተኛ ሰው ሆኖ ተነግሮአል፡፡የ1ነገስት 2፡10 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ሞተ” ወይም “አረፈ”

ከ….ጋር ተቀበረ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ህዝቡ ቀበረው”