am_tn/1ki/14/27.md

871 B

ንጉስ ሮብዓም….ጋሶችን ሰራ

እዚህ ጋር “ንጉስ ሮብኣም” ለእረሱ ጋሻ የሚሰራለትን ሰው ይወክላል፡፡ ተርጓሚ የንጉስ ሮብዓም ሰራተኞች ጋሾችን ሰሩ

በዘበኞች ቤት

ይህ ቤት የወርቅ ጋሾቹ የሚቀመጡበት ቤት ነበር

በዘበኞች አለቆች እጅ አኖራቸው

እዚህ ጋር “እጅ” ጥንቃቄ ወይም ሀላፊነትን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “የአለቆቹ ኃላፊነት አደረጋቸው”

የንጉሡም ቤት ደጅ በሚጠብቁ

እዚህ ጋር “ደጅ” መግቢያን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “የንጉሱንም ቤት መግቢያ በሚጠብቁ”

በዘበኞች ይሸከሙአቸው ነበር

“የነሃስ ጋሾችን የሚሸከሙ ዘበኞች”