am_tn/1ki/14/25.md

1.2 KiB

ሮብዓምም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት

ይህ የሮብዓምን አምስተኛ አመት የንግስና ዘመንን (አመትን) ይገልፃል፡፡ተርጓሚ “ሮብዓም ንጉስ በነበረበት በአምስተኛው አመት”

በአምስተኛው አመት

“በ5 ዓመት”

ሺሻቅ በእየሩሳሌም ላይ መጣ

የግብፅ ንጉስ “ሺሻቅ” እርሱንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን የግብፅ ሠራዊት ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “ሺሻቅ ከእርሱ ጋር የነበሩት የግብፅ ሠራዊት በእየሩሳሌም ላይ መጡ”

ሺሻቅ

ይህ የሰው (ወንድ) ስም ነው የ1ነገስት 11፡40 ትርጉምን ተመልከት

ላይ መጣ

ይህ ፊሊጣዊ ሲሆን ትርጉሙም ለማጥቃት መዝመት ማለት ነው፡፡

ሁሉንም ወሰደ

ይህ ጥቅል ነው፡፡ የተገገውን የትኛውንም ዋጋ ያለው ነገር መውሰዱን ያመለክታል፡፡

ወሰደ

ይህ ቃል ሺሻቅንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ወታደሮች ይወክላል፡፡ ተርጓሚ ሺሻቅና ወታደሮቹ ወሰዱ

ሰለሞን የሰራውን

x