am_tn/1ki/14/21.md

1.3 KiB

አርባ አንድ አመት ……አሥራ ሰባት አመት

“41 ዓመት ……17 አመት”

ስሙን ያኖርበት ዘንድ

እዚህ ጋር ስሙን ያኖርበት ዘንድ የሚለው ሐረግ ለ “መኖር” ዘይቤ ሲሆን እግዚአብሔር የሚመለክባትን ቤተ-መቅደስ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “የሚኖርበት” ወይም “የሚመለክበት”

የእናቱም ስም

ይህ ሐረግ የሚገልፀው ሮብዓምን ነው፡፡

ናዕማ

ይህ የሴት ስም ነው፡፡

ይሁዳም …..ሠራ

እዚህ ጋር ይሁዳ የይሁዳን ህዝብ ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “የይሁዳ ህዝብ ሠሩ”

በእግዚአብሔር ፊት ክፉ

እዚህ ጋር የእግዚአብሔር ፊት የሚለው ሐረግ የእግዚአብሔር ፍርድን ወይም ምዘናን ይወክላል፡፡ የ1ነገስት 11፡6 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “በእግዚአብሔር ፍርድ ክፉ” ወይም “እግዚአብሔር ክፉ ነው ያለውን”

በ…….ኃጢአት አስቆጡት

አስቆጡት የሚለው ቃል በቅፅል መልኩ ይገለፃል፡፡ ተርጓሚ “ቁጡ አደረጉት ”

አባቶቻቸው

“የዘር ሐገጋቸው” ወይም “የዘር ግንዳቸው”