am_tn/1ki/14/19.md

761 B

እነሆ

“ተመልከት” ወይም “ለራስህ ተመልከት”

በ…….ተፅፎአል

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “በ………ተፅፎ ታገኛቸዋለህ” ወይም “የሆነ ሰው……በ…..ፅፎአቸዋል”

በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መፅሐፍ

ይህ በአሁኑ ጊዜ የማይገኝ መፅሐፍን ይገልፃል፡፡

ሀያ ሁለት ዓመት

“22 ዓመት”

ከአባቶቹም ጋር

ከአባቶቹም ጋር አንቀላፋ የሮብዓም ሞት እንቅልፉን እንደተኛ ሰው ተደርጎ ተነግሮአል የ1ነገስት 2፡10 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ሞተ” ወይም “አረፈ”