am_tn/1ki/14/17.md

801 B

ቴርሳ

ይህ ንጉሥ እዮርብዓም ይኖርበት የነበረ የከተማ ስም ነው፡፡

እስራኤል ሁሉ ቀበሩት አለቀሱለትም

ይህ ጥቅል ሀሳብ ሲሆን የእስራኤል ህዝብ ቀብረው አለቀሱለት ማለት ነው፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች ሊቀብሩት ብዙ ቁጥር ያለው የእስራኤል ሕዝብ በቀብሩ ላይ ተገኝተው አለቀሱለት”

እንደ ተነገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር አንደተናራቸው”

በ…………እግዚአብሔር ቃል

“በእግዚአብሔር መልዕክት” ወይም “በመልዕክተ-እግዚአብሔር”