am_tn/1ki/14/09.md

1.3 KiB

ወደ ኋላም ጣልከኝ

ሰው የሚይፈልገውን ዕቃ ወርውሮ አንደጣለው ኢዮርብዓምም እግዚአብሔርን አላከበረውም ተርጓሚ “ፈፅሞ ተውከኝ”

እነሆ

“አትኩሮት ስጥ” ይህ ቃል የተጨመረው ቀጥሎ የሚመጣው ነገር ወሳኝ ነገር መሆኑን ለማመልከት፡፡

እቆርጣለሁ ……..ፈፅሜ እጠርጋለሁ

እነዚህ ሁለት ቃልት በትርጉም በጣም ተመሣሣይ ሲሆኑ አፅንኦት ለመስጠት አንድ ላይ ሆነዋል፡፡

ከእዮርብዓም …….በእስራኤል ወንድ ሁሉ እቆርጣለሁ

ቀርንጫፍን ከዛፍ እንደሚቆርጥ የእዮርብዓምን ቤት እንደሚቆርጥና ምንም የዘር ሐረግ እንዳይኖረው እግዚአብሔር ይናገራል፡፡ ተርጓሚ “በእስራኤል ያሉ ወንዶች ልጆችህን አጠፋለሁ” ሰውም ፋንድያን እስኪጠፋ ድረስ እንደሚጠርግ እኔ የእዮርብዓምን ቤት ፈፅሜ እጠርጋለሁ ይህ ምሳሌያዊ ንግግር የእዮርብዓምን የዘር ሐረግ መወገድ ፋንድያ ከሣርና ደረቅ ነገር ጋር ተደባልቆ ፈፅሞ እንደሚቃጠል ጋር ያነፃፅራል፡፡