am_tn/1ki/14/06.md

787 B

ስለ ምንስ ሌላ ቤት መሰልሽ?

ይህ ጥያቄ የሚያሳየው አኪያ እራሷን እንደለወጠች ማወቁን ነው፡፡ተርጓሚ “ሌላ ሰው መምሰልሽን ተይ (አቁሚ) እኔ ማን እንደሆንሽ አውቄሻለሁ”

እኔም ብርቱ ወሬ ይዤ ተልኬልሻለሁ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “ብርቱ ወሬ እንድሠጥሽ (እንድነግርሽ) እግዚአብሔር ልኮኛል”

ከፍ አድርጌህ ነበር

“አሞገስኩህ”

መንግስቱን ቀድጄ ……ነበር

ልብስ እንደሚቀድ ሰው እግዚአብሔር አብዛኛውን መንግስት መጉልበት አስወግዶአል፡፡

ተከተለኝ

“ታዘዘኝ”