am_tn/1ki/13/33.md

872 B

ይህ ነገር ለኢዮርብዓም ቤት ኃጢአት ሆነ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ይህ ነገር በማድረጉ የኢዮርብዓም ቤት ኃጢአትን አደረገ”

ይህ ነገር

ይህ ሐረግ ኢዮርብዓም ቤተ-መቅደስ ሰርቶ ካህናትን ማስቀመጡን ያሳያል፡፡

እስኪፈርስም ከምድርም እስኪጠፋ ድረስ ……..ለኢዮርብዓም ቤት

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር የኢዮርብዓምን ቤት አፈረሰም አጠፋም”

እስኪፈርስም…………እስኪጠፋም

ይህ ከላይ ካለው ጋር ተቀራራቢ ትርጉም አለው፡፡ ተርጓሚ “ፈፅሞ መፍረስ (መጥፋት)”