ይህ ቃል ቀባሪው ስማባሌው ነብይ መሆኑን የተቀበረው ደግሞ የእግዚአብሔር ሰው መሆኑን ያሳያል፡፡
እዚህ ጋር “አጥንቶቼ” የሚለው ቃል ሙሉ ሰውነቱን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “ ሬሳዬን ከእርሱ አጥንት አጠገብ አኑሩ”
ይህ መረጃ መስገጃዎቹ የማምለኪያ ቦታ መሆናቸውን ያሳያል፡፡ ተርጓሚ “በኮረብታዎቹ ላይ የማምለኪያ ሥፍራ”