ይህ ማለት የእግዚአብሔር ሰው እንዲቀመጥበት ኮርቻ በአህያ ጀርባ ላይ አስቀመጠለት የ1ነገስት 13፡13 ትርጉምን ተመልከት
ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “ሬሳውን በመንድ ተወ (ጣለ)”
የሞተው ሰውነቱን
ይህ የሚመለክተው በመንገድ ያዩትን መሆኑን ነው፡፡ ተርጓሚ “መጥተው ያዩትን አወሩ”