am_tn/1ki/13/20.md

1.5 KiB

በማእድም ተቀመጠው ሳሉ

ይህ መረጃ እስካሁን ምግብ በመመገብ ላይ መሆናቸውን ያመለክታል፡፡ ተርጓሚ “በመዕድ ሆነው በመመገብና በመጠጣት ላይ እያሉ”

የእግዚአብሔርም ቃል ወደ መለሰው ነብይ መጣ……..ከይሁዳ ወደ መጣው ወደ እግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡፡

የእግዚአብሔር ቃል…….መጣ የሚለው ፈሊጣዊ ንግግር የተለየ መልዕክት ከእግዚአብሔር እንዳለ ለማስተዋወቅ ነው፡፡ የነገስት 6፡11 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “እግዚአብሔር ከይሁዳ ለመጣው ለነብዩ መልዕክት ሰጠው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል” ወይም “እግዚአብሔር ከይሁዳ ለመጣው ነብይ መልዕክት ተናገረ፡፡ እግዚአብሔር”

የእግዚአብሔር ቃል …..መጣ

ይህ ፈሊጣዊ ንግግር እግዚአብሔር የተለየ መልዕክት እንደለው ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር መልዕክት ሰጠ” ወይም “እግዚአብሔር ተናገረ”

መለሰው

ይህ ቃል ስለ እግዚአብሔር ሰው መሆኑን ይገልፃል፡፡

ጮኸ

ይህ ድምፁን ከፍ አድርጎ ለእግዚአብሔር ሰው መናገሩን ይገልፃል፡፡