am_tn/1ki/13/14.md

631 B

ሽማግሌ ነብይ

ይህ በቤቴል ይኖር የነበረውን ነብይ ይገልፃል፡፡

አለው

ሽማግሌው ነብይ ለእግዚአብሔር ሰው አለው፡፡

አለ

የእግዚአብሔር ሰው መልስ ሰጠው የሚለውን ይገልፃል

ከእኔ ጋር ወደ ቤቴ ና

ወደ ቤትህ ውስጥ ገባ

እዚህም ስፍራ

“በቤቴል”

በእግዚአብሔር ቃል ተብሎልኛልና

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር በቃሉ አዘዘኝ”

የእግዚአብሔር ቃል

x