am_tn/1ki/13/11.md

407 B

ልጆቹም …..የሄደበትን መንገድ አመለከቱት

ይህ መረጃ የሚያሳየው የእግዚአብሔር ሰው በየት በኩል እንደሄደ ልጆቹ ለአባታቸው ማሳየታቸውን ነው፡፡

ጫኑልኝ

ይህ ማለት ሰው እንዲቀመጥበት (እንዲጋልብ) ኮርቻን በእንስሳ ጀርባ ማስቀመጥን ይገልፃል፡፡