am_tn/1ki/13/06.md

716 B

የአምላክህን የእግዚአብሔርን ፊት ለምን

ተርጓሚ “የአምላክህን የእግዚአብሔርን ፊት ለምንልኝ”

እጄም ወደ እኔ ትመለስ ዘንድ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር እጄን ይመልስ ዘንድ”

የንጉሡም እጅ ወደ እርሱ ተመለሰች እንደቀድሞም ሆነች

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “እግዚአብሔር የንጉሡን እጅ መለሠ እንደ ቀድሞም ሆነች”

ወደ ቤት ና እንጀራም ብላ

ተርጓሚ “ከእኔ ጋር ወደ ቤት ና ምግብም ብላ”