am_tn/1ki/13/04.md

875 B

በእርሱም ላይ የዘረጋት እጅ ደረቀች

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር የነካው ሰው እጅ ደረቀች”

ደረቀች

“ጠወለገች” ወይም “ሰለለች”

መሠዊያው ተሰነጠቀ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር መሠዊያውን ሰነጠቀ”

የእግዚአብሔር ሰው በእግዚአብሔር ቃል እንደ ሰጠው ምልክት

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የእግዚአብሔር ሰው እንዳለው እንደ ምልከታም በእግዚአብሔር ቃል፡፡”

የእግዚአብሔር ቃል

“የእግዚአብሔር መልዕክት” ወይም “መልዕክተ-እግዚአብሔር”