am_tn/1ki/13/01.md

1.5 KiB

እነሆም አንድ የእግዚአብሔር ሰው በእግዚአብሔር ቃል ከይሁዳ ቤቴል መጣ፡፡

መረጃው የሚያሳየው እግዚአብሔር የእግዚአብሔርን ሰው ወደ ቤቴል መላኩን ነው፡፡ ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር የእግዚአብሔርን ሰው ከይሁዳ ወደ ቤቴል ላከ”

የእግዚአብሔር ሰው

ይህ ለነብይ ሌላ የመጠሪያ ስም ነው፡፡ ተርጓሚ “ነብይ”

ከይሁዳ …..መጣ

“ከይሁዳ……..መጣ”

የእግዚአብሔር ቃል

“የእግዚአብሔር መልዕክት” ወይም “መልዕክተ እግዚአብሔር”

በመሠዊያውም ላይ…….ጮኸ

እዚህ ጋር ጮኸ የሚለው ቃል የእግዚአብሔርን ሰው መሆኑን ያመለክታል፡፡

በመሠዊያውም ላይ ……ጮኸ

ይህ ማለት እርሱ (ነብዩ) ከፍ ባለና ወቀሳ በተሞላበት ድምፅ ትንቢት ተናገረ፡፡ ማለት ነው፡፡ ተርጓሚ “ከፍ ባለ ድምፅ በመሠዊያ ላይ ትንቢት ተናገረ፡፡”

መሠዊያ ሆይ መሠዊያ ሆይ

ነብዩ መሠዊያው ሰው የሆነ ያክል የሚሠማው ይመስል ይናገር ነበር ይህንንም አፅንኦት ለመስጠት ሁለት ጊዜ ተናገረ፡፡

ስሙ አዮስያስ የሚባል ልጅ ለዳዊት ቤት ይወለዳል

x