am_tn/1ki/12/31.md

1.5 KiB

በኮረብታቹም ላይ መስገጃዎችን ሠራ

ይህንን ሥራ በእዮርባአም ትዕዛዝ የሠሩት ሠራተኞች በራሱ በአዮርባአም ስም ተወክላዋል፡፡ ተርጓሚ “የአዮርባዓም ሠራተኞች በኮረብቶቹም ላይ መስገጃዎችን ሠሩ”

በኮረብቶቹም ላይ መስገጃዎችን

ይህ የመስገጃ (የማምለኪያ) ቤቶችን ያመለክታል፡፡ የዚህ አረፍተ-ነገር ሙሉ ትርጉሙ ግልፅ ሊደረግ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በኮረብቶቹም ላይ የማምለኪያ ቤቶችን”

ክህናትን አደረገ

ወንዶችን ካህናት አድርጎ ሾማቸው

በስምንተኛው ወር በአስራ አምስተኛውም ቀን

ይህ በእብራውያን ቀን አቆጣጠር ስምንተኛው ወር ነው፡፡ ለሥራ አምስተኛው ቀን በምዕራባዊያን ቀን አቆጣጠር የታህሳስ ወር መጀመሪያ አከባቢ ነው፡፡ ተርጓሚ “የስምንተኛው ወር አሥራ አምስተኛው ቀን”

መሠዊያው ላይ ሠዋ

“ላይ” የሚለው ቃል መሠዊያዎች በከፍታ ቦታ ላይ ስለሚገኙ ወደ ተቀደሰ ስፍራ የመሄድ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “በመሠዊያ ላይ መሥዋዕት አቀረበ (ሠዋ)”

በልቡ ባሰበው ቀን

“እርሱ ባሰበው ወር ውስጥ”