am_tn/1ki/12/25.md

1.1 KiB

በልቡ…..አለ

እዚህ ጋር ልብ ለሰው የውስጥ ህሊናውን፤ሃሳቡን፤መነሣሣት ወይም ስሜት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ለራሱ….አሰበ”

ወደ ዳዊት ቤት

እዚህ ጋር “ቤት” ነገድን ወይም የዘር ሐረግን መግለጫ ዘይቤ ነው፡፡ተርጓሚ “ከዳዊት ዘር ሀረግ የሆኑት ነገስታት”

ይህ ሕዝብ …….ቢወጣ

“ሕዝብ” የሚለው ቃል የሰሜኑን አስር የእስራኤል ነገዶች ይገልፃል፡፡

የዚህ ህዝብ ልብ

እዚህ ጋር ልብ የሕዝብ ማዘንበል ወይም ፍቅርን መግለጫ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “የዚህ ህዝብ ማዘንበል” ተርጓሚ የዚህ ልብ ማዘንበል

ወደ ጌታቸው ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሮብዓም ይመለሳል፡፡

እነዚህ ሐረጎች በመሠረቱ አንድ አይነት ሲሆኑ አዮርባዓም ሕዝቡ ወደ ሮብአም ጥያቄ ይመለሣል ብሎ መፍራቱን አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡