am_tn/1ki/12/21.md

762 B

ከይሁዳ ቤት ሁሉና ከብንያም ነገድ

እዚህ ጋር “ቤት” ነገድ ወይም የዘር ሀረግን የሚገልፅ ዘይቤ ነው፡፡ ነገድ የሚለው ቃል ደግሞ በተለየ መልኩ ከዚያ ነገድ ስለሆኑት ወታደሮች ነው፡፡ ተርጓሚ “ከይሁዳና ከብንያም ነገድ የሆኑት ወታደሮች ሁሉ”

180,000 ሰልፈኞች

አንድ መቶ ሰማንያ ሺህ ሰልፈኞች

የእስራኤል ቤት

እዚህ ጋር ቤት ከአሥሩ የእስራኤል ነገዶች የተመሠረተ መንግስትን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “የእስራኤል መንግስት” ወይም “የአስሩ የእስራኤል ነገድ ህዝቦች”