am_tn/1ki/12/18.md

640 B

አዶኒራም

ይህ የሰው (ወንድ) ስም ነው፡፡

እስራኤል ሁሉ

እዚህ ጋር “እስራኤል” የሚለው ቃል ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ዘይቤ ነው፡፡ እስራኤል ሁሉ የሚለው ሀረግ ደግሞ ጥቅል ሲሆን ሁሉም የእስራኤል ሕዝብ ማለት ነው፡፡ ተርጓሚ “በዚያ የነበሩ የእስራኤል ህዝብ ሁሉ”

ከዳዊት ቤት

እዚህ ጋር ቤት የሚለው ቃል ቤተሰብ ወይም የዘር ሕረግን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “ነገሥታት ከዳዊት ዘር ሐረግ ናቸው”