am_tn/1ki/12/15.md

701 B

ከእግዚአብሔር ዘንድ ተመድቦ ነበርና

ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ሲሆን በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ነገሮች እንዲህ እንዲሆኑ እግዚአብሔር አደረገ”

በአኪያ አድርጎ…….ለአዮርብዓም የተናገረውን

የተናገረውን የሚለው ፈሊጣዊ ንግግር ለሌላ ሰው የሚነገር መልዕክትን መስጠት ይገልፃል፡፡

አኪያ………እዮርብዓም……ናባጥ

እነዚህ የሰዎች (ወንዶች) ስሞች ናቸው፡፡

ሴሎናዊ

ይህ ከሴሎን ከተማ የሆኑ ሰዎችን ይገልፃል፡፡