am_tn/1ki/12/12.md

752 B

እኔ ግን በቀንበራችሁ ላይ እጨምራለሁ

ከባድ ቀንበር፤የከባድ ስራ ወይም በጣም የሚጠበቅብን ነገር ማሳያ ዘይቤ ነው ተርጓሚ “ክፉኛ አንገላቱአችሁ” ወይም “በጣም እንድትሠሩ አስገደዱአችሁ” የ1ነገስት 12፡4 ትርጉምን ተመልከት፡፡

አባቴ በአለንጋ ገርፎአችኋል እኔ ግን በጊንጥ እገርፋችኋለሁ

ይህ ዘይቤ የሚያሳየው ሮብአም ያቀደው ቅጣት ከአባቱ ቅጣት የከፋ መሆኑን ነው፡፡ ተርጓሚ “አባቴ ሊያስገድዳችሁ አለንጋ ተጠቀመ እኔ ግን የከፋ ቅጣትን እጠቀማለሁ፡፡”