am_tn/1ki/12/08.md

330 B

አባትህ የጫነብንን ቀንበር አቃልልልን

ቀንበር ማቃለል ሸክም የማንሣትን ማሳያ ዘይቤ ነው፡፡ “አባትህ እንደጨከነብን አንተ አትጨክንብን” ወይም “አባትህ በጣም እንዳሠራን እንድንሠራ አታስገድደን”