am_tn/1ki/12/03.md

413 B

ጠርተውት ነበር

“ጠርተውት” የሚለው ቃል እዮርብአምን መሆኑን ያሳያል፡፡

የከበደውን ቀንበር

“ከባድ ቀንበር” የከባድ ሥራ ወይም በጣም የሚጠበቅብን ነገር ማሳያ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ክፉኛ አንገላቱአቸው” ወይም “በጣም እንድንሠራ አስገደዱን”