am_tn/1ki/11/41.md

394 B

በሰለሞን ታሪክ መፅሐፍ ተፅፎአል

ይህ በሌላ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በሰለሞን ታሪክ መፅሐፍ ልታገኘው ትችላለህ”

በሰለሞን ታሪክ መፅሐፍ

ይህ መፅሐፍ በአሁኑ ወቅት አይገኝም/የለም

ሰለሞን ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ…..ተቀበረ

x