am_tn/1ki/11/37.md

777 B

አጠቃላይ መረጃ

አኪያ እግዚአብሔር ያለውን ለእዮርባአም መናገሩን ቀጥሏል፡፡

እወስድሃለው

ይህ ቃል እግዚአብሔር ለእዮርባአም መናገሩን ያሳያል፡፡

በፊቴ የቀናውን

“ፊት” የአንድ ሰው አመለካከት ወይም ሃሳብ ዘይቤ ነው፡፡ ይህ በተለምዶ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ የ1ነገሰት 11፡33 ትርጉምን ተመልከት

ፅኑ ቤት እሠራልሃለሁ

“ቤት እሰራልሃለሁ” የሚለው ሐረግ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሥርወ-መንግስትን የመመስረት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ረጅም ዘመን ያለው መንግስትን መመስረት”