am_tn/1ki/11/31.md

893 B

አለው

አለው የሚለው ቃል አኪያን (አኪያ መናገሩን) ይገልፃል፡፡

መንግስቱን እቀድዳለሁ

እዚህ ጋር እቀድዳለሁ የሚለው ቃል በግድ ለመቀማት ዘይቤ ነው፡፡ ይህ ልክ ሰው ልብስን እንደሚቀድ ነው፡፡ የ1ነገስት 11፡11 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “መንግስቱን በግድ (በጉልበት) ቀማው”

ከሰለሞን እጅ

እዚህ ጋር እጅ የአንድን ሰው ሥልጣን፣ቁጥጥርና ጉልበት ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “የሰለሞን ቁጥጥር”

ሰለሞን …….ይቀርለታል

ይህ ለሰለሞን ነገድ የተነገረ ሲሆን ተርጓሚ “ለሰለሞን ልጅ ይቀርለታል፡፡” ወይም “ለሰለሞን ነገድ ይቀርለታል