am_tn/1ki/11/28.md

690 B

ፅኑ ኃይል ሰው

አማራጭ ትርጉም 1) ታላቅ ጦረኛ ወይም 2) “በጣም ብቁ ሰው” 3) “ባለጠጋና ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰው”

ሾመው

“አዛዥ አደረገው”

ሥራ ሁሉ

ሥራ የሚለው ቃል ሰለሞን ለመንግስቱ እንዲሠሩ ያዘዛቸውን ሥራ ሁሉ ይገልፃል፡፡ ይህ ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡

በዮሴፍ ነገድ

ይህ ከኤፍሬምና ከምናሴ ወገን የሆኑና የዮሴፍ ነገድን ይገልፃል፡፡

አኪያ

ይህ የሰው (ወንድ) ሥም ነው

ሴሎናዊው

ሴሎናዊው የሆነ ወገን ህዝብ ነው፡፡