እነዚህ የሳዎች (የወንዶች) ስም ናቸው፡፡
እነዚህ የቦታ ሥሞች ናቸው፡፡
ይህ የሴት ስም ነው፡፡
“ያመፀበት” የሚለው ቃል ስልጣንን፣ ጉልበትና ቁጥጥርን በመጠቀም አንድን ሰው መቃወምን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “በንጉሡም ላይ አመፀበት”
ሚሎን በ1ነገስት 9፡15 ላይ ባለው መሠረት ይተርጎም፡፡