am_tn/1ki/11/09.md

395 B

ልቡን አርቆአልና

“ልብን” የሚለው ቃል ሐሳቡን ፍቅሩን መቀየሩን ያሳያል፡፡ የ1ነገስት 11፡01 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞን እግዚአብሔርን ማምለክ አቆመ”

ሁለት ጊዜም ተገለጠለት

“እግዚአብሔር ለሰለሞን ሁለት ጊዜ ተገለጠለት”