am_tn/1ki/11/05.md

448 B

አስታሮትን…….ሚልኮምን

እነዚህ የሐሰተኛ አማልክት ስሞች ናቸው፡፡

ሲዶናውያን

ይህ የአንድ ጎሳ ህዝብ ስም ነው፡፡

ሚልኮምን ተከተለ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገርን

“ፊት” የሚለው ቃል የአንድ ሰው አመለካከትን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር እንደ ክፉ ያየውን”