am_tn/1ki/11/03.md

860 B

ወይዛዝር የሆኑ ሰባት መቶ ሚስቶች ሦስት መቶ ቁባቶች

ወይዛዝር የሆኑ 700 ሚስቶችና 300 ቁባቶች

ልቡን አዘነበሉት

የአንድን ሰው ልብ ማዘንበል ማለት የልቡን ሃሳብ (ፍቅር) እንዲለውጥ ማድረግ ማለት ነው፡፡ የ1ነገስት 11፡01 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ልቡን ከእግዚአብሔር መለሰ” ወይም “የእነርሱን አምላክ እንዲያመልክ አሳመኑት”

የአባቱ ዳዊት ልብ ……ፍፁም እንደነበረ…….ልቡ እንዲሁ አልነበረም

ልብን ፍፁም ማድረግ ሙሉ በሙሉ መስጠትን ወይም መውደድን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “እንደ ዳዊት ሙሉ በሙሉ የተሰጠ አልነበረም”