am_tn/1ki/11/01.md

679 B

ንጉሱም ሰለሞን

“ንጉሡም” የሚለው ቃል በዋናው ታሪክ ውስጥ ሌላ የታሪኩን ክፍል ለማሳየት ተራኪው የተጠቀመበት ነው፡፡

ሞዓባውያን….አሞናውያን…. ኤዶማውያን….. ሲዶናውያን….. ኬጢያውያን

“እነዚህ የሰዎች የጎሳ ስም ናቸው”

አምላኮቻቸውን ትከተሉ ዘንድ…..ልባችሁን ያዘነብላሉና

የአንድ ሰው ልብ ማዘንበል ማለት የልቡን ሃሳብ እንዲለውጥ ማሳመን ማለት ነው፡፡“የእነርሱን አምላክ እንድታመልኩ አሳመኑአችሁ”