ይህን ለመስራት ሰለሞንን ሌሎች ሰዎች እንደረዱት አንባቢው በሚረዳበት መንገድ መተርጎም የተሻለ ነው፡፡
“በርካታ ቁጥር ያላቸው መርከቦች”
“አራት መቶ ሀያ” መክሊት ወርቅ መክሊት የወርቅ መለኪያ ሲሆን ከ33 ኪ.ግ ጋር ይስተካከላል፡፡ ተርጓሚ ወደ 14,000 ኪ.ግ ገደማ ወርቅ