am_tn/1ki/09/15.md

467 B

ሰለሞን……ነገሮችን መልምሎ ነበር

“ሰለሞን……..የሚሠሩለትን ስዎች የፈለገበት”

ሚሎን

አማራጭ ትርጉሞች 1) “የእርከን ዘዴ” ወይም “ለባስ አፈር”

የግብፅም ንጉሥ ፈርኦን ወጥቶ ነበር

ግለሰብ የሚያዘው ሰራዊት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “የግብፅ ንጉስ ፈርኦን ሠራዊት ወጥቶ….ነበር”