am_tn/1ki/09/12.md

531 B

ወንድሜ ሆይ የሰጠኸኝ እነዚህ ከተሞች ምንድር ናቸው?

ኪራም ሰለሞንን እየገሠፀው ነው፡፡ ይህ ጥያቄ በዐረፍተ-ነገር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እነዚህ የሰጠኸኝ ከተሞች ለምንም የሚጠቅሙ አይደሉም”

እስከ ዛሬም ድረስ …..ተጠሩ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እስከ ዛሬም ድረስ ሰዎች ይጠሩዋቸዋል”