am_tn/1ki/09/10.md

297 B

ሀያ ዓመት በተፈፀመ ጊዜ

“ከ20 ዓመት በኃላ”

ሰለሞንም ……..ቤት የሠራበት

ቤቱን ለመስራት ሰለሞንን ሌሎች ሰዎች እንደረዱት አንባቢው በሚረዳበት መንገድ መተርጎም የተሻለ ነው፡፡