am_tn/1ki/09/08.md

650 B

ይህ ቤት ባድማ ይሆናል

“ይህ ቤት” (ቤተ-መቅደስ) ይፈርስና ቅሪቱም ቁልል አፈር (ድንጋይም)ይሆናል፡፡

“እያፋዋጨ …………. ይደነቃል”

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “አድናቆትና የሚያዋርድ ድምፅ ያሰማል”

ሰገዱላቸውም…………… አመለኩዋቸውም

ሁለቱ ቃላት በመሠረቱ አንድ አይነት ናቸው፡፡ “ሰገዱላቸውም” የሚለው ቃል ሰዎች ለአምልኮ የሚጠቀሙትን የሰውነት አቋም ይገልፃል፡፡