am_tn/1ki/09/06.md

1.1 KiB

ትእዛዜንና ሥርዓቴን

እዚህ ጋር ትእዛዝና ሥርዓት በመሰረቱ አንድ አይነት ነገር ሲሆኑ እግዚአብሔር እንዳዘዘ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡

ሌሎችን አማልክት ብታመልኩ ብትሰግዱላቸውም

እነዚህ ሁለቱ ሐረጎች በመሠረቱ አንድ አይነት ሲሆኑ የተጣመሩትም አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡

ለስሜም……..እጥለዋለሁ

እዚህጋር “ስም” የሚለው ቃል የሆነ ነገር ላለው ሰው ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ለራሴም ……..እጥለዋለሁ”

ከፊቴም እጥለዋለሁ

“ከፊቴ” የሚለው ስውር ቃል “እይታ” ከሚለው ግስ ጋር ሊገለፅ ይችላል ወደ አንድ ነገር መመልከት ለሚደረግለት ጥበቃ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ከዚህ ወዲህ ወደማላየው ቦታ አስቀምጠዋለሁ” ወይም “ከዚህ በኋላ ጥበቃ ስለማደርግለት አስወግደዋለው”