የሰው የኑሮ ዘይቤው መንገድን እንደሚጓዝ ሰው ሆኖ ተነግሮአል፡፡ ተርጓሚ “ዳዊትም አባትህ….እንደ ኖረ አንተ ደግሞ ካንተ እንደምጠብቀው ብትኖር”
እነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረቱ ተመሣሣይ ሲሆኑ ዳዊት ምን ያህል ፃድቅ እንደነበር አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡