ይህ ሥራ እንዲሠራ ሰለሞን ሠራተኞቹን አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “የሰለሞን ሰራተኞች ሠሩ(አሠሩ)”
ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ካህናቱ የገፁን ኅብስት የሚያኖሩበት ገበታ”
“አበባዎችና” “ቀንዲሎች” የፋኖሱ አንድ አካል