am_tn/1ki/07/46.md

648 B

ሰለሞን…….ሳያመዛዝን አኖረ

ይህ ስራ እንዲሠራ ሠለሞን ሠራተኞቹን አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞንም ………ሳያመዛዝን ሰራተኞቹ እንዲያኖሩ አድርጓል”

በዮርዳኖስ ሜዳ

“ሜዳማ (ጠፍጣፋ) በዮርዳኖስ ወንዝ ዳር የሚገኝ ሜዳማ መሬት”

በሱኮትና በፀርታን

“የከተሞች ስም”

የናሱም ሚዛን………..አይቆጠርም

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የናሱን ሚዛን ማንም ሊቆጥር አልቻለም”