am_tn/1ki/07/36.md

1.1 KiB

ቀረፀ…አደረገ

ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሰሩ አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “እነርሱ ቀረፁ…እንዲሰሩ አዘዛቸው”

በዙሪያውም…አደረገ

“ውም” የሚለው ቅጥያ …ኪሩቤልን፣ አንበሶችንና የወይራ ዛፍን ይወክላል፡፡

በዙሪያውም ሻኩራ አደረገ

“ሻኩራ” የሚለው ቃል ድቡልቡል ቅርፅ ያለው ናስን ይገልፃል፡፡ ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በሁሉም ዙሪያ ሻኩራ ነበር”

ሁሉም በምስልና በመጠን በንድፍም ትክክሎች ነበሩ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ ኪራም ሁሉንም መቀመጫዎች በአንድ ንድፍ ሠራቸው ወይም “ሁሉንም መቀመጫዎች በአንድ አይነት ንድፍ ሠሩዋቸው”

ሁሉም በምስልና በመጠን….ትክክሎች ነበሩ

ሁሉም መቀመጫ ተመሣሣይ መጠንና ምስል ነበራቸው፡፡