am_tn/1ki/07/32.md

694 B

ሰንበሮቹ

ሰንበሮቹ ወሰከምትን ይወክላሉ ሰንበር ወሰከምቶቹ የሚገቡበትን ቧንቧ ይወክላል፡፡

አንድ ክንድ ተኩል

አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ “70 ሳ.ሜ. ገደማ

የመንኩራኩሮቹም ሥራ እንደ ሠረገላ መንኩራኩር ነበር

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ያችላል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም መንኩራኩሮቹን እንደ አነስተኛ ሠረገላ መንኩራኩር ሠራ”

ወሰከምቶቹ……ክፈፉ……ቅትርቶቹም

“ቹም” የሚለው ቅጥያ…….መንኩራኩሩን ይወክላል፡፡