am_tn/1ki/07/27.md

882 B

ሠራ

ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ ኪራምም እንዲሠሩ አዘዛቸው ወይም “እነርሱም ሠሩ”

አራት ክንድ… ሦስት ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ “1.8 ሜ ገደማ …1.4ሜ”

የመቀመጫውም ሥራ እንዲህ ነበር

ይህ ማለት ፀሐፊው መቀመጫውን በሚከተለው መልኩ ይገልፃል፡፡

በክፈፎቹም መካከል በነበሩ ሰንበሮች ላይ አንበሳዎችና በሬዎች ኪሩቤል ነበሩ

በአንበሳዎች፤በበሬዎችና በኪሩቤል ቅርፆች ተውበው በመቀመጫዎቹ ጎኖች ተያይዛዋል፡፡ ሰን እዚህ ጋር ሰን (የመታጠቢያ) ሞላላ ቅርፅ ያለው ነሐስን ይገልፃል፡፡